
«መንታ መንገድ» ድራማ፥ ክፍል 1
Series · Deutsche Welle - Learning By Ear
ምሕረት አሳክታዋለች! በሀገሪቱ ምርጥ ከሚባሉት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አንዱ በሆነው ቦንጎ አካዳሚ የነጻ ትምህርት ዕድል አግኝታለች። በተጎሳቆለ መንደር ውስጥ ለምትኖረው የ15 ዓመቷ ታዳጊ ወጣት ይህ በሕይወቷ ሙሉ የምታልመው ነገር ዕውን መሆን ማለት ነው። እቤት ውስጥ ኑሮ ቀላል አይደለም። ታናናሽ መንታ ወንድሞቿ፤ እንክብካቤ አደርግላቸዋለሁ ብላ ቃል በመግባት የወሰደቻቸው አክስቷ ዘንድ…